National Conference on World Tourism Day

Organised By: Ethiopian Tourism Professionals Association (ETPA)

Tourism & Rural Development

Sunday, 20 Sep. 2020  Elily International Hotel

ውድ የማህበራችን አባላት፤

የፊታችን መስከረም 10/2013 ዓ.ም የዓለም ቱሪዝም ቀን አከባበር ምክንያት በማድረግ ከጠዋቱ 2፡30 ጀምሮ በኢሊሊ ኢንተርናሽናል ሆቴል ዕለቱን ታሳቢ በማድረግ ልዩ መድረክ ማዘጋጀታችን ይታወቃል፡፡ በመሆኑም የማህበራችን አባላት በዝግጅቱ ላይ ለመታደም በድህረ ገፃችን ላይ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን በአክብሮት እንገልጻለን፡፡

ማሳሰቢያ

ካለንበት የኮቪድ 19 ወረርሽኝ የተነሳ የታዳሚውን ቁጥር መገደብ አስገዳጅ ሆኖ በመገኘቱ የማህበራችን አባላት ይህንኑ ተረድታችሁ ቅድሚያ በተመዘገበ መርህ እዲትመዘገቡ እያሳወቅን የወረርሽኙን ስርጭት ለመከላከል አስፈላጊውን ጥንቃቄ እንድታደርጉ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን፡፡

የዓለም ቱሪዝም ቀን አከባበር የዕለቱ ዋና ዋና ክንውኖች፤
ዕለቱን በማስመልከት ጥናታዊ ፅሁፍ ይቀርባል
የማህበራችን የወደፊት አቅጣጫ እና ፕሮግራም ይቀርባል
የፓናል ውይይት ይካሄዳል
የፎቶ ኤግዝብሽን እና ፕሮግራም
የኮክቴል ግብዣ

የኢትዮጵያ ቱሪዝም ባለሙያዎች ማህበር

Conference Registration Form

Scroll to Top